top of page
መነሻ: Welcome
Abatoch.PNG

ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር

እንኳን ደህና መጡ~!

መነሻ: Who We Are
GojoBet_edited_edited_edited.jpg

ስለ ማህበሩ

ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር

የዚህ ማህበር የአጭር ጊዜ አላማ ከክልል ጥያቄ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን የምንመክርበት ሲሆን ወደፊት ደግሞ ስለልማትና ሌሎችም ጉዳዮች የምንነጋገርበት ይሆናል። በመላው አለም የሚኖሩ ወንድምና እህቶችን የዚህ ቤተሰብ አባል አንዲሆኑ ይጋብዙ ።

እርሶስ ማህበራችንን ተቀላቅለዋል?! ከታች ያለው ሊንክ ተጭነው ቤተሰቡን ይቀላቀሉ  

እናመሰግናለን:: 

Skyscraper

ዓላማ 

በተለያዩ የዓለም ሐገራት የሚኖሩ፣ ወይንም ኑሮአቸውን የመሰረቱ የጉራጌ

 ማሕበረ-ሰብ ተወላጆችን፣ በአንድ ላይ በማስተባበር፣ ኢትዮጵያ ውስጥ፣ ሕገ-መንግሥቱን እና፣ 

ሕገ-መንግሥታዊነትን በተከተለ መልኩ፣ በሰላማዊ መንገድ እየተደረገ የአለውን የክልልነት ጥያቄ፣ በገንዘብ፣ 

በእውቀት፣ በጉልበት፣ በቁሳቁስ እና በመሳሰሉት ትግሉን ሊረዱ ወይም ሊደግፉ በሚችሉ ነገሮች፣ 

በዋናነት ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ግብረ-ሀይል ድጋፍ መስጠት ነው፡፡ 
እንደ አስፈላጊነቱም በውጭ ሐገር እና በሐገር ውስጥ፣ ለትግሉ የሚያስፈልጉ የዲፕሎማቲክ እና የፕሮፓጋንዳ ስራዎችንም ማከናወን ነው።

ግብ


ኢትዮጵያ ውስጥ እና ከኢትዮጵያ ውጭ የአለውን የጉራጌ ማሕበረ-ሰብ ተወላጅ፣ አንድ ላይ በማስተባበር፣
ማሕበረ-ሰባችን፣ ሕገ-መንግሥቱን እና ሕገ-መንግሥታዊነትን በመከተል፣ የአቀረበው ክልል የመሆን ጥያቄ፣ በሰላማዊ መንገድ ምላሽ እንዲያገኝ ማስቻል ነው

ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር - ውይይት
ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር - ውይይት
ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር - ውይይት
ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር - ውይይት
ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር - ውይይት
ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር - ውይይት
ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር - ውይይት
Fechet Pics
ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር - ውይይት
ዓጉማ ውይይት ልማትና የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ላይ
የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ  የደረሰበት ደረጃ  እና ቀጣይ ሰላማዊ የትግል አቅጣጫችን
የፈቸት ፕሮግራም ዝግጅት
የመስቀል በዓል አከባበር በጉራጌ ተወላጆች
ልማትና የማሕበረሰብ ተሳትፎ ሚና
የህዝብ አንድነት እና የክልል ጉዳይ
ኢትዮ-360 ባቀረበው ፕሮግራም መነሻነት ዓጉማ ያስተላለፈውን መግለጫ አስመልክቶ  የተካሄደ ውይይት
የጉራጌ ህዝብ አንድነት በኢኮኖሚና ከመበልጸግና መብትን ከማስከበር አንፃር ያለው ፋይዳ
የጉራጌ ሚዲያ ኔትወርክ የደረሰበት ደረጃ፣ ቀጣይ ሂደቶች እና ለማህበረሰቡ የሚኖረው ፋይዳ
የጉራጌ ክልልነት እና ልማት
ቋንቋ በጉራጌ የክልልነት ጥያቄና ልማት ላይ ያለው አንደምታ፣
መነሻ: Blog Feed

ልዩ ልዩ

መነሻ: Contact

ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማሕበር የአባልነት ምዝገባ ቅጽ

ኢሜል

  • Facebook

©2020 ዓለም አቀፍ የጉራጌ ተወላጆች ማህበር

bottom of page